ለኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ዛሬም ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ::
ለኤች አይቪ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች አስፈላጊውን ምርመራ እንዲያገኙ ቫይረሱ ከተገኝባቸውም ወዲያውኑ ህክምና እንዲሁም መድሃኒት መጀመር የሚያስችል መርሃ ግብር / RoTA / ዘመቻ እንደ ድሬደዋ አስተዳደር እየተተገበረ ይገኛል:: የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ እነደ አገርም ሆነ እንደ ድሬደዋ የኤች አይቪ ስርጭትን ከመከላከል አንጻር መቀዛቀዝ መኖሩን ገልጸው ይህንን ሁኔታ ለመቀየር ታሳቢ ያደረገ መረሃግብር ተዘጋጅቶ…


