ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ ማሳሰቢያ….
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫን ተግባራት እያከናውነ ቆይቶ የመራጮች ምዝገባ መጠናቀቁ እና የመራጮች ምዝገብ ይፋ መደረጉ ይታወቃል። የመራጮች ምዝገባ ሂደት ከሞላ ጎደል በስኬታማነት የተጠናቀቀ ቢሆንም ሂደቱ እየተከናወነበት ባለበት ጊዜ አንስቶ የሚታዪ በተለይ የዝቅተኛ የመንግስት እርከን ሰራተኞች(ወረዳ፣ ቀበሌ…ወዘተ) ጣልቃ ገብነቶችን በተለያየ መንገድ ለሚመለከታቸው አካላት ሲያሳውቅ ቆይቷል። በቅርቡም ቦርዱ በግንባር ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ በነጻ…


