ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኦክሲጂን ሲሊንደርና ተያያዥ ግብአቶችን ድጋፍ አድርጓል ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ 35 ሺህ 499 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 231 የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን የ 82 ሰዎች ህይወትም አልፏል ። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በድሬዳዋ አስተዳደር በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ የሚያዙ እንዲሁም ህይወታቸው የሚያልፍ ዜጎች ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ለታማሚዎች የሚሆን የኦክስጅን እጥረትም እያጋጠመ ይገኛል ። ይህንንም ከግምት…

    Read More

      የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ድህረ-ገፅ ማብሰሪያና የምርጫ ቅስቀሳ ግብአቶች ማስተዋወቂያ መርሀ-ግብር አካሄደ ።

      የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደርበትን አርማና ለምርጫው ያዘጋጃቸውን ቁሳቁሶችን ትላንት ማምሻውን ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ አስተዋውቋል፡፡ በእለቱም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ መብራቴ ገብረየስ ፓርቲው በዚህ ምርጫ በህዝቦች ይሁንታን አግኝቶ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ እንደሆና ለሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች በተሻለ አማራጭ በማቅረብ ተቀባይ ለመሆን እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም…

      Read More