የህዝቡን ውሳኔ በፀጋ በመቀበል ለተግባራዊነቱም እንደሚተጉ በድሬዳዋ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ:

    የድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2013 ዓ.ም 6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል:: ምክር ቤቱ በመግለጫው በዘንድሮው ምርጫ ላይ የተለያዩ አካላት አሉታዊ ተፅእኖ ለማሳደር ጥረት ቢያደርጉም የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪ ተፅእኖውን ተቋቁሞ ሰላማዊ ምርጫ ማድረግ በመቻሉ የተሰማውን ደስታ ገልጿል:: በአስተዳደሩ በምርጫው የተሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከቅድመ ምርጫ እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ ድምፅ መስጫው…

    Read More

      6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ነፃ ፣ ሰላማዊና ፍትህሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጾኦ ላበረከቱ አካላት የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

      6 ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነፃ ሰላማዊና ፍትሀዊ በሆነ አግባብ ይካሄድ ዘንድ በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ አቀፍ የሰላም ምክር ቤት ተቋቁሟል ይኸውም ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በመመራት በ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ የተወዳደሩ 10 የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ የፌደራልና የአስተዳደሩ የፍትህና የፀጥታ ተቋማቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ አባገዳዎችና ኡጋዞች ፣ የሲቪክ ማህበራት ፣ በአስተዳደሩ…

      Read More

        በድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር የተመራ ልዑክ በኢጀኣነኒ ቀበሌ የችግኝ ተከላ አካሄደ።

        ” ኢትዮጵያን እናልብሳት ” በሚል መሪ ቃል 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ስነስርዓት ተካሄደ ። በሀገራችን ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ በሚገኝው የ 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ 6 ቢሊዬን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተካሄደ በሚገኝው የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ እንደ ድሬዳዋ 2 ሚሊዬን ችግኝ ለመትከል የታቀደ ሲሆን የዚሁ ዕቅድ አንድ አካል በሆነው እና ዛሬ በድሬዳዋ…

        Read More

          የድሬዳዋአስተዳደርየሰላምምክርቤት ለ6ኛ ጊዜበ አገራችንና በከተማ አስተዳደራችን የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ሰኔ 17/10/2013 ዓ.ም ግምገማ አካሄደ፡፡

          በግምገማ መድረኩ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ፣የአስተዳደሩ ም/ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ከዲር ጆሀር፣የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዬች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ጠሐ፣የደሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መገራን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩና የፌደራል የፀጥታና የፍትህ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በተጨማሪም በከተማችን በምርጫው ተሳታፊ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዬች፣የሃይማኖት ተቋማት ተወካዬች፣የአገር ሽማግሌዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ የ6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል::

            #ድሬዳዋ ስልጡን ሕዝብ – ስልጡን ከተማ የድሬዳዋ ሕዝብ ለሚቀጥሉት አምስት አመታት ይወክሉኛል ይመሩኛል ያላቸውን ተወካዮቹን ያለአንዳች ኮሽታ በመምረጥ ተደጋግሞ እንደሚባለውም ስልጡን ሕዝብ መሆኑን አስመስክሯል። 6ኛው አገራዊ ምርጫ በቅድመ ምርጫው ሂደትና በምርጫው እለት ያለምንም ችግር ሊከናወን የቻለው በሕዝባችን አገር ወዳድነትና አርቆ አስተዋይነት በመሆኑ በከተማም በገጠርም ለሚኖሩ ለመላው የአስተዳደራችን ነዋሪዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተጨማሪም ይሔ ምርጫ…

            Read More

              6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ሰላማዊ በሆነ መንገድ መከናወኑን የድሬዳዋ ፖሊስ ኮምሽን ገለጸ፡፡

              ኮምሽኑ በዛሬው እለት 6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ ለተለያዩ የሚዲያ አካላት መግለጫ ሰተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር አለሙ መግራ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ከምርጫ በፊት አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስተውሰው በዚሁ መሰረት ምርጫው በተካሄደባቸው ሁሉም የከተማ እና ገጠሩ ቀበሌዎች ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተካሄዶ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ ከተለያዩ የጸጥታ አካላት…

              Read More

                በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ እንዲሰጥባቸው ምርጫ ቦርድ ወሰነ።

                በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው እለት ድምፅ እንዲሰጥባቸው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወስኗል። እነዚህ 6 የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች የምዝገባ ሂደት ከምርጫ ቦርድ እውቅና ውጭ አካሂደዋል ተብሎ ነበር ምርጫ እንዳይካሄድባቸው ውሳኔ የተሰጠው። የምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችና ህብረተሰቡ ባቀረቡት ቅሬታና ጥያቄ መሰረት መራጮች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብት ስላላቸው ምርጫ ቦርድ በእነዚህ…

                Read More

                  ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

                  ሰኔ 14/2013 ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአስተዳደሩ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ ለፋና እንደተናገሩት ምርጫው በሠላም ይጠናቀቅ ዘንድ ዘርፈ ብዙ ስራዎች መሠራታቸውን ገልጸዋል። ይህም ለማድረግ ያስችል ዘንድ የተለያዩ የአስተዳደሩ የፀጥታ አካላት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ከቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ በቅንጅት ሲሰራ መቆየቱን አስታውቀዋል። ምንጭ፡-ከዋልታ

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ድምጽ ሰጡ ሰኔ 14 ፣ 2013 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ።

                    በድሬዳዋ አስተዳደር በከዚራ መንደር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን የሰጡት አቶ አህመድ በድሬዳዋ ዛሬ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫው በሠላም እየተካሄደ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ምክትል ከንቲባው ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ምንጭ፡-FBC

                    Read More

                      በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ አራት የገጠር ክላስተር የሚገኙ ከ 1150 በላይ የሚሊሻ አባላት የአጭር ጊዜ ስልጠና በመስጠት ተመረቁ ።

                      በድሬዳዋ አስተዳደር 6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ በአስተዳደሩ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች አካሂደዋል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የፊታችን ሰኞ የሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊና ያለምንም የፀጥታ ችግር ምርጫው ተጀምሮ ይጠናቀቅ ዘንድ በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ አራት የገጠር ክላስተር ለሚገኙ ከ 1150 በላይ የሚሊሻ አባላት የአጭር ጊዜ ስልጠና…

                      Read More