” ኢትዮጵያን እናልብሳት ” በሚል መሪ ቃል 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ስነስርዓት ተካሄደ ።
በሀገራችን ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ በሚገኝው የ 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ 6 ቢሊዬን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተካሄደ በሚገኝው የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ እንደ ድሬዳዋ 2 ሚሊዬን ችግኝ ለመትከል
የታቀደ ሲሆን የዚሁ ዕቅድ አንድ አካል በሆነው እና ዛሬ በድሬዳዋ አስተዳደር በብዮ አዋሌ ክላስተር በኢጀኣነኒ ገጠር ቀበሌ በሚገኙ በመስኖ በመልማት ላይ በሚገኙ ማሳዎች ላይ የተለያዩ የፍራፍሬ ችግኞችን የመትከል ስነስርዓት ተካሄደ።


