አሜሪካ በኢትዮጲያ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ተከትሎ የሚፈጥረው ተፅእኖ ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ።

    ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሀገራችን ኢትዮጲያ እያከናወነችው ባለችው የልማትና የህግ-ማስከበር ስራዎች ብሎም የውስጥ ጉዳዮች ላይ የአሜሪካ መንግስት ሀገራችን ላይ ማእቀብን ጥሏል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የአሜሪካ ማእቀብ በኢትዮጲያ ላይ የሚፈጥረው ተፅእኖ በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ምሁራን በተገኙበት ውይይት አካሂዷል ። በዚሁም ውይይት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ማህበረሰብ…

    Read More