የብልፅግና ፖርቲ በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዳዳ ቀበሌ ከነዋሪዎች ጋር የውይይትና የፕሮግራም ማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ፖርቲው በማህበራዊ ÷ በኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፍ በቀጣይ የሚያከናውናቸው እቅዶች ገለፃ የተደረገ ሲሆን በዋናነት ከነዋሪው የሚነሱ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እንደሚንቀሳቀስ ተገልጿል። በፖርቲው ስር አዳዳ ቀበሌን ወክለው ለድሬደዋ ምክርቤት የሚወዳደሩ ሶስት እጩዎችን ማለትም:- * አቶ ኡመር እህመድ *ወ/ሮ ጫልቱ እህመድ *አቶ ከድር ኡስማን ለቀበሌው ነዋሪዎች አስተዋውቋል። በተመሳሳይ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ድሬዳዋን የሚወክሉ እጩዎችንም አስታውቋል። በቀበሌው…


