በድሬዳዋ ቀበሌ 02 እና 03 የብልጽግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ሻይ ቡና ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።

    ከቀናት በኋላ በሀገራችን የሚካሄደውን 6 ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሲያካሂድ ቆይቷል ። የዚሁ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር አካል የሆነ ፕሮግራም በቀበሌ 02 ሳቢያን ኳስ ሜዳ ውስጥ የብልጽግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ሻይ ቡና ፕሮግራም ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ…

    Read More