ድሬዳዋን ጨምሮ የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል::

    የመረጃ አስተዳደሩ ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የሚሰሩትን ስራ ህዝብ እንዲያውቅላቸው፣ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲተዋወቅ፣ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች የተሟላ መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል። በዚህም አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ባህር ዳር፣ ሃዋሳ፣ አዳማ እና አርባምንጭ ከተሞች የከተማ መረጃ አስተዳደር እየለማላቸው ሲሆን÷ ራሳቸው ማስተዳደር እንዲችሉ ለባለሙያዎቻቸው በስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛልም ነው የተባለው። ስልጠናው ከተሞቹ የመረጃ አስተዳደሩን እንዲያስተዳድሩ፣…

    Read More

      ወጣቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ ሰላምን ከማይፈልጉ ሀይሎች ጋር ባለመተባበርና ከመንግስት ጎን በመቆም ሰላማቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለፀ ።

      የ 2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ ተሳታፊ ለሆኑ ወጣቶችና ተቋማት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በየአመቱ በሚካሄደው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ በአስተዳደሩ በሚገኙ በከተማም ሆነ በገጠር የህብረተሰቡን ችግሮች ሊፈቱና ሊያግዙ የሚችሉ ዘርፈ-ብዙ የማህበራዊ አገልግሎት ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን በ 2012 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ…

      Read More