በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች እያደረጉት ያለው የበጎ አድራጎት ስራዎች ለሌሎችም ክልሎች ምሳሌ እንደሚሆን ተገለፀ ።

    የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ከድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂደዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 270 በላይ የሚሆኑ የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም የለሊት ታክሲ አሽከርካሪዎች የድሬዳዋ አስተዳደር የለሊት ታክሲ የመረዳጃና የበጎ ፍቃድ ማህበር በሚል ስያሜ ለመቋቋም በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎንም ማህበሩ እንደ ማህበር እስኪቋቋም ድረስ አባላቱ በከተማዋ…

    Read More