በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፍት ሁለት አመት የደም ልገሳ ስርአቱ የተሻለ መሆኑ ተገለፀ ።

    በ 2013 ዓ.ም 5 ሺህ 489 ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉም ተገልፆል ። ደም ከተለያዩ በጎ ፍቃደኛ ከሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሰብስቦ አደጋ ለደረሰባቸው ፣ የደም ማነስ ላለባቸው ፣ በወሊድ ምክንያት ደም ለሚፈሳቸው ፣ የደም ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ደም ባንክ አገልግሎት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ደም ባንክ አገልግሎት በ 2013 ዓ.ም…

    Read More