ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ለክብሩና ለፍቅሩ የሚያደርጉትን ድጋፍ ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ነዋሪዋች ገለፁ።
በድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 02 ኩባ ካፕ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በምገኘው የኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሆስፖታል ጉዳት ለደረሰባቸው ለኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሉች በራሳቸው ተነሳሽነት ከ 43 ሺ ብር በላይ በሬና የፊጆታ እቃዎችን ድጋፍ አበርክተዋል። ቀደም ሲል በኢፌዲሪ ሰራዊት የአየር ሃይል አባል የነበሩ እና በጡረታ ከሰራዊቱ የተገለሉት በአሁን ወቅት በዶሮ ዕርባታ የተሰማሩት አቶ…


