በ80 ሚሊየን ብር የተገነባው የድሬዳዋ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጫና ዘመናዊ መናኸሪያ ተመርቋል፡፡

    መናኸሪያውን መርቀው ስራ ያስጀመሩት በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ፥ መናኸሪያው ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት በተካሄደበት ማግስት መጠናቀቁ ለየት ያደርገዋል ብለዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር በበኩላቸው፥ የመናኸሪያው መመረቅ ከዚህ በፊት በተጓዦች ይደርስ የነበረውን እንግልትና ዝርፊያ ያስቀራል ብለዋል። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰአዳ…

    Read More

      ባዲቦ ማኑፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊትና ለድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ሀይል የ 1.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ።

      ሀገራችን ኢትዮጲያ በውጪና በውስጥ ጠላቶች የተደቀነባትን አደጋ ተጋፍጣና አሸንፋ ለመውጣት ይቻል ዘንድ መላ የሀገራችን ህዝብና መንግስት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደርም የልዩ ሀይሉን ፖሊስ ለህግ ማስከበር ተልእኮ ከማሰማራቱም ባለፈ የከተማው ነዋሪዎችም ዘርፈ-ብዙ አስተዋፆዎችን ባመወጣት ላይ ይገኛሉ ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም በኢኮኖሚው ዘርፍ የሀገራችንን ብልፅግና እውን ለማድረግ ድሬዳዋን ጨምሮ በሌሎች የሀገራችን ክልሎች ትላልቅ…

      Read More