#ኢትዮጵያን_ለማዳን_እዘምታለዉ! የትም፤ መቼም፤ በምንም!
‘እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!’ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ ማስ ስፖርት በድሬዳዋ ለገሀር አደባባይ እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ በሚል መሪ ሀሳብ በምድር_ባቡር አደባባይ ነገ እሁድ ነሐሴ 9/2013 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለንን አጋርነት እና ደጀንነት እንደ ሁልጊዜ የምናረጋግጥበት መርሃ-ግብር ስለሚካሄድ መላው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጥሪ ተደርጎላችኋል።…


