#ኢትዮጵያን_ለማዳን_እዘምታለዉ! የትም፤ መቼም፤ በምንም!

    ‘እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!’ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ ማስ ስፖርት በድሬዳዋ ለገሀር አደባባይ
    እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ በሚል መሪ ሀሳብ በምድር_ባቡር አደባባይ ነገ እሁድ ነሐሴ 9/2013 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለንን አጋርነት እና ደጀንነት እንደ ሁልጊዜ የምናረጋግጥበት መርሃ-ግብር ስለሚካሄድ መላው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጥሪ ተደርጎላችኋል።
    ሁላችንም አንቀርም ምክንያቱም:-
    ‘እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!’
    ለኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም፣ መቼም፤ በምንም!”
    ቀን፡- ነገ ነሐሴ 9/2013
    ሰአት:-ጠዋት 12:00 ሰዓት
    ቦታው:-ምድር ባቡር አደባባይ
    የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን