የሀዘን መግለጫ የድሬደዋ ባለውለታ የሆኑት መምህር ስለሺ ካሳዬ ወ/ሚካኤል ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

    መምህር ስለሺ ካሳዬ ከአባታቸው ካሳዬ ወ/ሚካኤል እና ከእናታቸው ወ/ሮ ፈለቀች ደበበ ህዳር 12/1931 ዓ.ም በጉርጉሱም አውራጃ ፈናን ቢራ ከተማ ተወለዱ ። መምህር ስለሺ ባለትዳርና የአራት ወንድ ልጆችና የሁለት ሴት ልጆች አባት ነበሩ ። በ2010 በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው በበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ ተሸላሚ መሆን ችለዋል ። የድሬደዋ አስተደደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሰራተኞች እና አመራር የተሰማንን…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊዮን ብር የሚሆን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አበረከተ ።

      አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የልዩ ሀይል አባላት ህግን በማስከበሩ ግዳጅ ላይ የሚገኙ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ መላው የከተማዋ ነዋሪዎችና ባለሀብቶች በጋራ በመሆን በገንዘብ ፣ በጉልበት ፣ ስንቅ በማዘጋጀት ፣ የእርድ ከብት በመለገስ ብሎም የህግ-ማስከበር ግንባር…

      Read More

        የድሬዳዋ ገጠር ክላስተር ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር አራቱ የገጠር ክላስተር ስር የሚገኙ 38 የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት በአይነትን እና በገንዘብ ያዋጡት በአይነትን 25 በሬዎች፣ 85 ፍየሎች እና 2 ግመሎች እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 3 ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ ኡስማን አህመድ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የድሬዳዋ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች…

        Read More

          A total of 400,000 birr worth of Medical supplies and medicines were donated to the Eastern Command III Hospital

          The support was provided by the Dire Dawa Health Bureau and HiwotMamo Drug Distributor. The Dire Dawa Health Bureau donated 250,000 birr worth of medicines and other items and the HiwotMamo Drug Dealer estimated at 150,000 birr. Deputy Mayor of Dire Dawa Administration, KedirJuhar on his part said that the Administration is providing various types…

          Read More

            የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ ከ30% በላይ መጨመር እንደማይቻል ተገለፀ።

            በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የግል ትምህርት ቤቶች ለትምህርት አገልግሎት የሚያስከፍሉት ወርሃዊ ክፍያ ከ30% በላይ መጨመር እንደማይቻል ተገለጸ። በወቅታዊ የትምህርት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል የድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ በወቅታዊ የትምህርት ጉዳይ ላይ በተለይም በግል ት/ቤቶች የዋጋ ጭማሪን በተመለከተ ዛሬ ለሚዲያ ተቋማት ቢሮው ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል ። የቢሮ ኃላፊዋ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በቢሮአቸው…

            Read More

              ወጣቶች በሰላም እሴት ግንባታ እረገድ የጎላ ተሳትፎ እንዲኖረው ማስቻል እንደሚገባ ተገለፀ ::

              በሃገር በቀል የሰላም እሴት ግንባታ እውቀት እንዲሁም ለዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ወሳኝ ሚና ያላቸው አካለትን ማዳበር ዙሪያ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል መድረኩን በድሬደዋ ዩንቨርሲቲና የዮዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቬሎፕመንት ፋውንዴሽን የጋራ ትብብት የተዘጋጀ ሲሆን የፋውንዴሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዜና ግርማ የማህበረሰቡን አጠቃላ ሰላም ለማስጠበቅ ዩንቨርስቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ወጣቶችን ማእከል ያደረገ የውይይት እና የምክክር መድረኮችን በስፋት ማካሄድ…

              Read More

                200 የሚጠጉ የቀድሞ መከላከያ ሰራዊት አባላት ዳግም ለመዝመት ሽኝት ተደረገላቸው ::

                አቶ ቴድሮስ ብርሃኑ ይባላል ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በሹፍርና ሙያ ህይወቱን እየመራ ይገኛል። ቀደም ሲል የመከላከያ ሰራዊት አባል በመሆን አገሩን አገልግሏል ። ከማንም ከምንም በላይ ሃገር ይቀድማል የሚለው አቶ ቴድሮስ የሹፍርና ሙያውን ትቶ፣ ቤተሰቦቹንም ተሰናብቶ አገራን ለማዳን እዘምታለው የትም መቼም በምንም በሚለው የዘመቻ ጥሪ ወደ ግንባር ለመሄድ ተዘጋጅቷል። አገር ሰላም ካልሆነ ማንኛውም ዜጋ…

                Read More