ኢትዮጵያን እና ልብስ በሚል መሪ ሃሳብ የፊታችን ሀሙስ ነሃሴ 29/2013ዓ.ም የድሬደዋ አስተዳር በአንድ ጀምበር 500ሺ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል የችግኝ ስርጭት እየተከናወነ ይገኛል።
የድሬደዋ አስተዳደር የ2013ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ኢትዮጵያን እና ልብስ በሚል መሪ ሃሳብ የፊታችን ሀሙስ ነሃሴ 29/2013ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠዉን አቅጣጫ እንዲሁም የአስተዳደሩን ተጨባጭ የዝናብ ስርጭት ከግምት በማስገባት በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ 500ሺ የደንና የአግሮ ፎርሰትሪ ችግኞችን መትከል የሚያስችል ዝግጅቶች ተጠናቀው የችግኝ ስርጭት ተግባራት እየተከናወነ ይገኛል፡ በዘንድሮው በአንድ ጀምበር 500ሺ ችግኞች ለመትከል ከታቀደው ዉስጥ…


