የድሬዳዋ ሴቶች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ስንቅ በማዘጋጀት የደጀንነት ሚናቸውን እየተወጡ ነው።
ዛሬ በድሬዳዋ ምድር ባቡር ሜዳ በተከናወነው የስንቅ ማዘጋጀት መርሀግብር ላይ ከድሬዳዋ ሁሉም የከተማ ቀበሌዎች የመጡ ሴቶች የተሳተፉ ሲሆን መከላከያ ሰራዊታችን ድል እስኪጎናፀፍ ድረስ የደጀንነት ሚናችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። በመድረኩ ላይ የመክፈቺያ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጡም ሙስጠፋ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የድሬዳዋ እናቶች ሀገር ለማዳን እየተደረገ ባለዉ ዘመቻ ላይ ስንቅ በማዘጋጀት…


