በድሬዳዋ አስተዳደር የስፖርት ቤተሰብ በዛሬው ዕለት ከሀገር መከላከያ ሰራዊትን ጎን መሆናቸውን የሚያሳይ ድጋፍ “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ!

    ለሀገሬ እዘምታለው የትም፣ መቼም፣በምንም” በሚል መሪ ቃል ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲካሄድ አርፍዷል፡፡ በድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት የስፖርት ቤተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊትን ጎን መሆኑን የሚገልፅ በከተማዋ ምድር ባቡር ጣቢያ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በተካሄደበት ወቅት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድና ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሃር ” የአገር መከላከያ ሰራዊትን…

    Read More