ኪነ – ጥበብ አገራዊ አንድነትን ለማጠናክር ያለው ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ ::

    ኪነ – ጥበብ ለአገራዊ አንድነትን በሚል መሪቃል የሃገር መከላከያ ሰራዊት እያደረገ ያለውን የህልውና ዘመቻ ለመደገፍ ያለመ መድረክ ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሃመድ ቡህ ኪነ – ጥበብ አገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ፣ዜጎችን ለአንድ አላማ ለማሰለፍ ብሎም ሰላምን ለመስበክ የሚጫወተው ሚና የላቀ መሆኑን በተለያየ የታሪክ አጋጣሚዎች ተመልክተናል ብለዋል። በአገራችን አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ…

    Read More