ዛሬ ጳጉሜ 4 የጀግንነት ቀን “የሀገሬን ጀግኖች አከብራለሁ” በሚል መሪ ቃል ይከበራል በዚህ ቀን በልዩ ሁኔታ ተመን የማይገኝለትን ህይወት መስዋት እየከፈሉ የሀገራችንን ሰላምና ክብር ለማስጠበቅ የቆሙ የጀግናው የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የአስተዳደሩ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ይወደሳሉ። የህዳሴ ግድቡን ሁለተኛ ዙር ሙሌት ላሳካውና ሰላማዊ ምርጫ ላካሄደው ህዝብም ምስጋና ይቀርባል። ክብር ለጀግኖቻችን!!!