ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግስት መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል ።

    አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ እያደረሰ ያለውን ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት ብሎም የውሸት ፕሮፖጋንዳ የአሜሪካ መንግስትና መላው አለም አቀፍ ማህበረሰብ የሽብርተኛውን ቡድን ሴራ ይረዱት ዘንድ መላውን የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበር ” የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት ” በሚል መሪ ቃል ስለ አሸባሪው የህወሀት ሴራ ደብዳቤ ላይ በመፈረምና በፖስታ በማድረግ በዛሬው እለት ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች በተገኙበት…

    Read More

      የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ።

      በአሜሪካ ብሎም በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በሚኖሩ የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ተማሪዎች ድጋፍ እያደረገ ከመሆኑም በዘለለ ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መመርመሪያ የሚሆን ማሽን በመግዛት ለአስተዳደሩ ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ…

      Read More