ኢትዮ ቴሌኮም በድሬደዋ አስተዳደር ለሚገኙ ችግርተኛ ተማሪዎች 1500 ደርዘን የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ ::

    በአስተዳደሩ በገጠርና በከተማ ለሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤት ችግርተኛ ተማሪዎችድጋፍ ማድረጋቸውን የገለፁት የምስራቅ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አቶ ጣሰው ሽመልስ በትምህርት ላይ የሚደረግ ድጋፍ ለነገ በውቀት ሀገሩን ተረካቢ ዜጋ እንዲኖር ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ብለዋል፡፡ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮ ቴሌኮም ቀደም ባሉት ጊዜያት ለተቋማችን መምህራኖች እና ለተማሪዎች የተለያዩ…

    Read More

      ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግስት መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ያሉ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ፊርማቸውን አኑረዋል ።

      አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ እያደረሰ ያለውን ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት ብሎም የውሸት ፕሮፖጋንዳ የአሜሪካ መንግስትና መላው አለም አቀፍ ማህበረሰብ የሽብርተኛውን ቡድን ሴራ ይረዱት ዘንድ መላውን የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበር ” የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት ” በሚል መሪ ቃል ስለ አሸባሪው የህወሀት ሴራ ደብዳቤ ላይ በመፈረምና በፖስታ በማድረግ በዛሬው እለት የሚገኙ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች…

      Read More