የናሽናል ሲሚንቶ አክስዮን ማህበር የማህበረሰብ አቀፍ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

    የናሽናል ሲሚንቶ አክስዮን ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር በተለያዩ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ስራዎች ላይ በስፋት በመሰማራት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። ፋብሪካው በድሬዳዋ አስተዳደር ለረጅም ጊዜያት በመብራት እጦት ሲቸገሩ ለነበሩ የኢጃነኒ የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ተጠቃሚ ያደረገና በ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የትራንስፎርመር ተከላና የመስመር ዝርጋታ ሙሉ ወጪ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ማብቃት ችሏል። ከዚህ…

    Read More

      በፍጥነት እየተሰራጨ የሚገኝውን የኮቪድ 19 ዴልታ ዝርያ ለመግታት የሁሉንም አካላት እርብርብ እንደሚጠይቅ ተገለፀ።

      በዴልታ ዝርያ ምክንያት የተከሰተውን ሶስተኛው የኮቪድ 19 ማዕበል የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎችን ለማጠናከርና ባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ በድሬዳዋ አስተዳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኮቪድ 19 ስርጭት አሳሳቢ በሆነ መልኩ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጸው በየቀኑ በአስተዳደሩ ከሚመረመሩት ውስጥ 20 በመቶ ቫይረሱ እየተገኘባቸው እንደሆነና ባለፉት ሁለት…

      Read More