The Dire Dawa Administration Police Commission has promoted 250 members and leaders who have completed their tenure.

    Speaking on the occasion, Dire Dawa Administration Police Commissioner, Alemu Megra, said the Administration’s police force is proving its popularity by taking steps to take the initiative. He said the police will work hard to establish a system that serves the people sincerely and respects their profession and status. Commissioner Alemu added that the Dire…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሰ ኮሚሽን የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ 250 አባለት እና አመራሮች ወደ ቀጣይ የማእረግ እድገት ደረጃ ተሸጋግረዋል።

      በማእረግ ማልበስ ስነ-ስረዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሰ ኮሚሽን ኮምሽነር አቶ አለሙ መግራ የአስተዳደሩ ፖሊስ አሰራሩን አንድ እርምጃ ቀዳሚ ለማድረግ በተሰሩ ስራዎች ህዝባዊነቱን እያረጋገጠ እንደሚገኝ ገልጸዋል ። ፖሊስ ህዝቡን በቅንነት የሚያገለግል ሙያውንና ማእረጉን የሚያከብር በአጠቃላይ ሁለንተናዊ ቁመናው የተሟላ እንዲሆን የሚያስችል አሰራር ለመዘርጋት የበለጠ እንደሚሰራም ተናግረዋል።ተቋሙ ከተጣለበት ሙያዊ ሃላፊነት በተጨማሪ ማህበራዊ ግዴታውን በተለያዩ መንገዶች እየተወጣ ይገኛልም ብለዋል።…

      Read More

        የድሬ ገቢዎች የእግር ኳስ ጤና ቡድን አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የሚውል የትምህርት መርጃ እቃዎችን ድጋፍ አደረገ ።

        የድሬ ገቢዎች ጤና ቡድን ” One Child for One Pack ” በሚል መሪ ሀሳብ በተለይም በከተማችን ድሬዳዋ ላይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ለትምህርት መማሪያ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ፣ ዩኒፎርሞች ፣ ጫማዎች በጎና ቅን አሳቢ ከሆኑ የከተማው ነዋሪዎች ፣ ባለድርሻ አካላት ፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞችን በማስተባበር ላለፍት አንድ ወራት ድጋፎቹ ሲሰበሰቡ ቆይተዋል…

        Read More