1. መግቢያ
የ ከተማ ልማት ሥራችን ባለ ብዙ ዘርፍ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም የ ኢንደስትሪ፣ የ ገ በያ፣ የ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መሠረተ
ልማትና አገ ልግሎቶችን በቅንጅት፣ በትስስርና በተመጋጋቢነ ት በውስጥም ሆኑ ከአካባቢው ጋር በመፍጠር መምራት የ ሚጠይቅ ነ ው፡ ፡ በመሆኑም
ሁሉም የ ልማት ሥራዎች ምን አይነ ት ዒላማና ግብ ይ ዘው ከሥራ ዘርፋቸው አቅጣጫ በተጨማሪ ወደ ጋራ ውጤት እና የ ተቀናጀ የ ልማት አቅጣጫ
እንዲያመሩ በማስፈለጉ ይህንን አቅጣጫ የያዘ የ ከተማ ልማትና የ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እንዲሁም ወደ
ተግባር የ ሚያስገ ቡ የ ልማትና መልካም አስተዳደ ር ፕሮግራሞችን በማ ዘጋጀትና ከክልሎች ና ከተሞች የ ተናበበ ዕቅድ እንዲኖረን በማድረግ
ስንሰራ ቆይተናል፡ ፡
በቀጣይ 10 ዓመታት (2013-2022) ህዝቡን በማህበራዊና አኮኖሚ ልማት ሙሉ ተሳታፉና ተጠቃሚ ሊ ያደርጉ በሚያስችሉ ዋና ዋና ሥራዎች
ትኩረት በማድረግ ሠፊ ርብርብ እንዲደረግ ይጠበቃል፡ ፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የ ሥራ ዕድል በሚፈጥሩ የ ጥቃቅን አነ ስተኛና መካከለኛ
ኢንተርፕራይዞች ልማት፤ አካታችና ዘላቂነ ት ያለው የ ከተማ ፕላንና ልማት፤ አዋጭነ ት፣ ግልፅነ ትና ተጠያቂነ ት ያለው የ መሬት አቅርቦትና
ማኔጅመንት፤ የ ፕላንና ልማት ሥራችን ከተሞች እንደ የ ማዕከላቱ ልዩ ሚናና የ ማደግ አቅም ተቃኝተው የ ኢንደስትሪ፣ የ ገ በያና የ አገ ልግሎት
ማዕከልነ ት ሚናቸውን በአግባቡ እንዱወጡ በሚያስችል፣ ከአካባቢ ከተሞች እንዱሁም ከገ ጠሩ ጋር በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚዊና ከባቢያዊ ጉዳዬች
መስተጋብር በመፍጠር ተመጋጋቢና የ ተቀናጁ ሆነ ው እንዲለሙ የ ሚያስችል እንዲሆን ማድረግ ይጠበቃል፡ ፡……………ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ…የመሬት_ልማትና_ማኔጅመንት_ቢሮ_የ10_አመት_እቅድ2012 ድሬዳዋ
የ ድሬዳዋ አስተዳደር የ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮየ 10 አመታት መሪ እቅድ (2013-2022) ረቂቅ


