“ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    “ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል። ሊያስገብሯት የቋመጡ አቀርቅረው ተመልሰዋል። ክህደት ለፈጸሙባት ተገቢውን ትምህርት መስጠት፣ ከጀርባ የወጓትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣትን ታውቃለች።…

    Read More