Shir jiraa`id oo uu qabtay madaxa xafiiska war-faafinta iyo arrimaha dawlada ee ismaamulkani diri dhabe ayuu kaga hadlay arrimo dhawr ah oo la xidhiidha ismaamulkani diri dhabe iyo waliba guud ahaan dalka.

    Madaxa xafiiska war-faafinta iyo arrimaha dawlada ee ismaamulka mudane isqiyaas taafase ayaa sheegay in kaddib dawladi cusbayid ee dalka iyo ismaamulkaba laga dhisay kaddib la qarshaystay in wax kaga qabto baahiyaha shacabka eek u qotaman horumarka iyo maamulka suuban hirgalintiisa. Mudane isqiyaas ayaa sheegay in tan iyo marki dawlada cusub ee ismaamulka lasoo dhisay culayska…

    Read More

      የድሬደዋ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በኮምቦልቻና በደሴ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የቁሳቁስ እና የምግብ ድጋፍ አደረገ

      በመድረኩ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ምክር ቤቱ ላደረገው ድጋፍ አመስግነው በአገር ላይ የመጣን አደጋ መከላከል የሁሉም ዜጋ የዜግነት ግዴታና ሃላፊነት መሆኑን አውስተዋል፡፡ እንደ ድሬደዋ አስተዳደር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወገኖችም ሆነ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በቀጣይም ይህ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በእስልምና ምክር ቤቱ የተደረጉ ድጋፎች…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደርን ወደ ተሻለ የእድገት ጎዳና ላይ ለማምጣት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ።

        ከአዲስ የመንግስት ምስረታ ጋር ተያይዞ በከተማችን ድሬዳዋ ላይ ያሉ እንቅስቃሴዎች ፣ በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚከበረው 16 ተኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል ጋር ተያይዞ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም ከሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞም በድሬዳዋ አስተዳደር ያሉ እንቅስቃሴዎችና መንግስት እያከናወናቸው ያሉትን ስራዎች አስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።…

        Read More

          We will continue to support our Army, not less than what we have left Dire Dawa traffic police, Taxi Drivers and Landlords have raised more than two million birr to support the Defense Force.

          Speaking on the occasion, the Mayor of Dire Dawa Administration, Kedir Juhar, thanked the Taxi Drivers and their Owners for their exemplary support to the Defense Force. He said that in the effort of sweeping both Garbages and Terrorist Junta from Dire Dawa, all Residents, including you, should work hand in Glove in an inclusive…

          Read More

            በአስተዳደሩ የሚገኙ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ማህበረሰቡን ባግባቡ እና በተገቢው መልኩ በማገልገል ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ፡፡

            ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዲሁም በድሬደዋ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድንገታዊ የስራ ላይ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንደሁም የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድንገት በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት የአገልግሎት አሰጣጡ ሚገኝበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ክቡር ከንቲባ ከድር በወቅቱ…

            Read More

              An example of Freedom for Africans and all Black People.

              To break the spirit of victory and invincibility of Ethiopian Heroes; And to make Ethiopia a weak, fragmented and sovereign state; the terrorist TPLF and its Allies-the West have waged a clear War on Us. The entire people of Dire Dawa and the leadership of our Administration; we accept the call of our leader who…

              Read More

                ከተረፈን ላይ ሳይሆን ካለን ላይ ቀንሰን ለሰራዊታችን የምናደርገው ድጋፍ ይቀጥላል::የድሬ ታክሲ አሽከርካሪዎች ::

                የድሬደዋ ትራፊክ ፖሊስ ፣የታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች በጋር በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ መርህ ግብሩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድ/ዳ/አስ ከንቲባ አቶ ከድር ጅዋር የታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸው ለማሳየት ለሰሩት ለሌሎች አርያነት ያለው የድጋፍ ተግባር ምስጋናቸውን አቅርበው ከድሬዳዋ የሽብር ቡድኖችና ተግባራትን ብሎም ቁሻሻን…

                Read More

                  የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር የኤኖቪሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ክበባት አመራርና ሱፐርቫይዘሮች የፈጠራ ስራን ባህል ለማጎልበት ስራ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሳታፊዎች ለሃገር ያላቸውን ድጋፍ አመላክተዋል

                  Read More

                    ዜና እረፍት

                    ወ/ሮ ስንዱ ከበደ በድሬደዋ አስተዳደር ዕንባ ጠባቂ ተቋም የስራ ባልደረባ የነበሩ ለስራ ወደ አዳማ አቅንታ ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ሳሉ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ 18/03/2014 ህይወታቸው አልፉል ፡፡ ወ/ሮ ስንዱ በድሬደዋ አስተዳደር በተለያዩ ተቋማት በሃላፊነት እና በከፍተኛ ባለሞያነት ያገለገሉ ናቸው። ወ/ሮ ስንዱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ሳይንስ በዲግሪ ከሓረማያ ዩኒቨርሲቲ Master of Art…

                    Read More