#ድሬዳዋ ገንደሁርሶ ቀበሌ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ሥር ዋለ::

    #ካራማራ||-ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው አደንዛዥ ዕፅ ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው አባል የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የመልካጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኢንስፔክተር ሻንበል ተካልኝ ለኢዜአ እንደተናገሩት÷ አደንዛዥ ዕፁ የተገኘው መልካጀብዱ ልዩ ቦታው ገንደሁርሶ ቀበሌ ከአንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ ነው፡፡ በህዝቡ ጥቆማ…

    Read More

      10 ኛው ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሄደ ፡፡

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከዚህ ቀደም የምትታወቅበት ውብና ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማን ለማድረግ ይቻል ዘንድ በተለይም የለውጥ አመራሩ ቁርጠኛ አቋም ይዞ በየሳምንቱ ቅዳሜ የፅዳት ዘመቻ ቀን አድርጎ በመወሰን ያለማቋረጥ በየሳምንቱ የፅዳት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት በዛሬው እለት የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ ምክትል ከንቲባ አቶ ሐርቢ ቡህ እንዲሁም የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና የመንግስት ሠራተኞች በተገኙበት…

      Read More

        የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች “ተከትለንሃል” በሚል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው::

        ኅዳር 18/2014 (ዋልታ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች “ተከትለንሃል” በሚል መሪ ቃል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን በመከተል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የአገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ጦር ግንባር ለሚዘምቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች አሸኛኘት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በአሸኛኘት መርሃ ግብሩ ላይ የከተማዋ አስተዳደር አመራሮች፣ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ፣ የኪነ…

        Read More