“የትግራይ ህዝብ ለስልጣን ጥመኞች ሲባል ማለቅ የለበትም” – የትግራይ ተወላጆች
አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለማውገዝ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የተገኙ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ ህዝብ ለስልጣን ጥመኞች ሲባል ማለቅ የለበትም ብለዋል። ኢ.ፕ.ድ
አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለማውገዝ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የተገኙ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ ህዝብ ለስልጣን ጥመኞች ሲባል ማለቅ የለበትም ብለዋል። ኢ.ፕ.ድ
በአሉን ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ፣ ታሪካዊ ቦታዎች እንዲሁም የከተማዋን ኢኮኖሚያ እድገት የሚያበለፅጉ የልማት ስራዎችን ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የመጡ ሀገር አቀፍ የሚዲያ አባላት ጉብኝት አካሂደዋል ። በሀገር አቀፍ ሚዲያ ባለሙያዎች ከተጎበኙ የልማት ድርጅቶች መካከል ለኢኮኖሚው እድገት አይነተኛ አስተዋፆ እየተወጣ የሚገኘው ሸሙ ፋብሪካ ይገኝበታል ። ሸሙ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ 1999 ዓ.ም…