“የትግራይ ህዝብ ለስልጣን ጥመኞች ሲባል ማለቅ የለበትም” – የትግራይ ተወላጆች 5 years ago5 years ago01 mins አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለማውገዝ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የተገኙ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ ህዝብ ለስልጣን ጥመኞች ሲባል ማለቅ የለበትም ብለዋል። ኢ.ፕ.ድ Post navigation Previous: 16 ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 ይካሄዳል ። ከዚሁም በአል ጋር ተያይዞ በአሉን በታላቅ ድምቀት ለማክበር ብሎም ለበአሉ ወደ ከተማችን ድሬዳዋ የሚመጡ እግዶችን ለመቀበል ይቻል ዘንድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ።Next: መላው የድሬደዋ አስተዳደር ነዋሪዎች እና ተቋማት እንዲሁም ድርጅቶች በሙሉ ህዳር 29/2014 ‹‹ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ በአስተዳደራችን በሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል የድሬደዋ እሴት የሆነውን የፍቅር የአብሮነትና የመቻቻል ባህላችንን ወደ ድሬዳዋ ለሚመጡ እንግዶች በፍጹም ወንድማማችነትና ስሜት በመቀበል ከተማችን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በወንድማማችነትና በፍቅር የሚኖሩባት ትንሿ ኢትዮጵያ መሆኑኗን እንድታሳዩና በዓሉ የተሳካ እንዲሆን የበኩላችሁን ሁሉ እንድታደደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ለበአሉ ድምቀትም ሁሉም ነዋሪና ተቋማት እንዲሁም ድርጅቶች የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በየበራፋቸሁ እንዲሰቅሉ አስተዳደሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0