የ 06 ቀበሌ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኘው የምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ በህክምና ክትትል ላይ ላሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይሆን ዘንድ የ 06 ቀበሌ የተለያዩ የእርድ ከብቶች ፣ የምግብ ግብአቶች እንዲሁም የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን ድጋፍ አድርገዋል ። በዚሁም የድጋፍ ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ሱልጣን አልዬ በተለይም አስፈላጊና…

    Read More

      የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል ከ 700 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ ድጋፎችን አደረገ ።

      አሸባሪው የህወሀት ቡድን በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ ግልፅ ጦርነት በማወጅ ሀገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ። ይኸው አሸባሪ ቡድን በተለይም በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ንፁሀን ዜጎቻችንን የመጨፍጨፍና ሀገር የማፍረስ ብሎም ዜጎችን የማፈናቀል ስራ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን ይህንንም የጥፋት ቡድኑን እኩይ ሴራ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመቅበር አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት ይቻል ዘንድም ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት…

      Read More