ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ ሀብት ለታለመለት የልማት ኘሮጀክት መዋል እንዳለበት ተገለፀ።
የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ ከUIIDP UNIT ጋር በመተባበር ለቀበሌ አመራሮችና አብይ የልማት ኮሜወቴዎች እንዲሁም ለህብረተሰብ ልማት ባለሙያዎች ከህብረተሰቡ እና ከሌሎች ለጋሽ ድርጅቶች የሚሰበሰብን ሀብት ማስተዳደር፣ አጠቃቀምና በፉይናስ አሰራር ዙሪያ በተዘጋጀ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መሰጠት ተጀመረ። በዛሬው እለት በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ የብልፅግና ፖርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሻክር አህመድ እንደተናገሩት የህብረተሰብ…


