January 2, 2022
ህዳር 29/2014 ዓ.ም<<ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት>>በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ በድሬዳዋ የተከበረው የኢትዮጰያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላበረከቱ ተቋማት የምስጋና ኘሮግራም በራስ ሆቴል እየተካሄደ ነው።
“ወንድማማችነት ለሕብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ህዳር 29/2014 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር አስተናጋጅነት የተካሄደው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደማቅ እና በተሳካ ሁኔታ ይካሄድ ዘንድ የተለያየ አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች ምስጋናና እውቅና ለመስጠት በድሬዳዋ ራስ ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የአስተዳደሩ የተለያዩ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ፕሮግራሙን በእንኳን ደኅና መጣችሁ ንግግር በማድረግ የድሬዳዋ…


