Majestic spintropoliscasino.net Slots Changeant

    Aisé Generous Pourboire Offers Plus grands Dénouement Monétaires Í  votre disposition Avec Ma Casino Un tantinet Majestic Planète Casino Indiana Accessoire Aurait obtient Thunes Book Of Ra Deluxe Notez pareillement que grâce à cet corps de jeux, vous pouvez des heures augurer mon week end. Dans les faits, Majestic Slots ans stargames book of ra…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራችን ያለው አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥል ዘንድ እንደሚሰሩ አስታወቁ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 9 የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተከስቶ ከነበረው ጦርነት በኋላ ፖለቲካ ፓርቲዎች መንግስትን በሚያግዙበትና በሚደግፉበት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል ። በውይይቱ ላይም በከፍተኛ ባለሞያዎች የተጠና እንዲሁም በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሪነት የመንግስት ከፍተኛ አካላት ያፀደቁት ሰነድ ቀርቦ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በከተማዋ ላይ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች…

      Read More