የድሬ ዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትን ካተማ ልማት፣ኮንስትራክሽንና ማዘጋጃቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ ዛሬ በ4ኛ ቀኑ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተመልክቷል ።

    የድሬ ዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትን ካተማ ልማት፣ኮንስትራክሽንና ማዘጋጃቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ ዛሬ በ4ኛ ቀኑ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተመልክቷል ። ኮሚቴው በዛሬው ዕለት በከተማው የተሰሩትና እየተሰሩ ያሉት በርካታ የልማት ፕሮጀክቶችን ሲጎበኝ የዋለ ሲሆን የኮንትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ለቢሯቸው እያስገነባ ያለውን የ G+4 ና G+5 ህንፃ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ከባለፈው 3 ወር በፊቱ መልከታ ጋር በማነፃፀር…

    Read More