ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ። 4 years ago4 years ago01 mins ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ። በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል። በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ። Post navigation Previous: በተቋማትና በበጎ ፍቃደኛ ግለሰቦች የጋራ ትብብር የልማት ስራዎች እንዲሰሩ አስተዋፆ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጠ ።Next: ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ያስገነባውን ማኑፋክቸሪንግ ሼድ ህንጻ ግንባታ ፕሮጄክት ስራ ተጠናቆ የምርቃት ስነ ስርአት በቅርብ ቀን ይካሄዳል ፡፡
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0