July 28, 2022
የድሬዳዋ አስተዳደር የ2015 በጀት ዓመት 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ
የድሬደዋ አስተዳደር ምክር-ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አመት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ጉባኤ የአስተዳደሩ የ2015 በጀት አመት የካፒታል ፕሮጀክቶች ረቂቅ በጀትና የመደበኛ በጀት በተከበሩ አቶ ሱልጣን አሊይ ለድሬደዋ አስተዳደር ምክር-ቤት ቀርቦ በምክር-ቤቱ የበጀት ኢኮኖሚ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት በተከበሩ ወ/ሮ አይናለም ተዘራ ምክረ ሀሳብ ከቀረበበት በኋላ በምክር-ቤቱ አባላት ሰፊ ውይይት ተደርጎበት ለተነሱት አስተያየትና…


