አዲስ ዓመት ሲመጣ፤ ወደ በርካታ ነዋሪዎች ጎጆ የሚገባውን፤ ለልጆች የመማሪያ ቁሳቁስ ማሟላት ያለመቻል ጭንቀት ለምታስወግዱ፤ ማንም ከትምህርት እንዳይቀር የአቅማችሁን በመደገፍ የምስኪን ወላጆችን እንባ ለምትጠርጉ፤ ለነገ አገር ተረካቢ ተማሪዎች ተስፋ ለሆናችሁ ቀሽቲ የድሬ ልጆች፣ ተቋማትና ግለሰቦች የከበረ ምስጋናዬን ሳቀርብ በኩራት ነው። 4 years ago4 years ago01 mins በዘመናዊ ትምህርት እና በሥነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ለድሬዳዋችን ሁለንተናዊ ለውጥ ወሳኝ ነውና፤ ለአስተዳደራችን ተማሪዎች፣ መምህራን እና ለዘርፉ አካላት በሙሉ፤ 2015 አዲስ ዓመት በመልካም ውጤት የታጀበ ስኬታማ የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር Post navigation Previous: ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ሁለተኛ ዙር ድጋፍ ተደረገ። በድሬዳዋ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ሁለተኛ ዙር ብር 6.8 ሚሊየን ግምት ያላቸው የበሬና ፍየል ቁም ከብቶች እንዲሁም ስንቅና ቁሳቁሶች ድጋፍ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አማካይነት ተደረገ።Next: Offlin Bank Hoofdsieraa Casino https://vogueplay.com/nl/7-sins/ Winorama 77 Betaald Niet Buiten ‘s Ervaringen
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom5 days ago2 days ago 0