በከንቲባ ጽ/ቤት ለበርካታ አመታት መልካም አገልግሎታቸውን ሳይሰስቱ ላበረከቱ አንጋፋ ሠራተኞች ተገቢውን ክብር ሰጥተናል። ከታላላቆቼ ጋር ባሳለፍኳቸው ውድ ጊዜያት፤ ታማኝነትን እንዲሁም የሚያስቀና የሥራ ፍቅር ስለተማርኩ ደስተኛም፣ እድለኛም ነኝ። በቀጣይ ተቋማችንን በተገቢው ከፍታ ላይ በማስቀመጥ ሂደት፤ ለዘመናት ያካበቱትን ልምድ እና እውቀት እንደሚያበረክቱም አምናለሁ። 4 years ago4 years ago00 mins Post navigation Previous: የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል በመስከረም 21 እና በ22 እንደሚከበር አባገዳዎች አስታወቁNext: Hojjatoota waajira Kantiiba waggoota dheeraaf osoo humna isaanii hin qusanne tajaajila gaarii kenaniif kabajaa isaaniin malu kenineefi jira. Yeroo qaaliin hangafoota kiyaa waliin dabarse, amantummaa akkasumaas jaalala hojii nama hinaafsisu waaniin iraa baradheef gammadeetiin jira ani abbaa carraatiis. Adeemsa fuuldura dhaabata keenya sadarkaa isaa guddisuu keeysatti, muuxannoo fi beekumsa baroota dheeraaf gonfattan akka gumaachan abdiin qaba.
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ direcom1 week ago1 week ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የትንሳኤ በአልን አስመልከቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago1 week ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago1 week ago 0
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago1 week ago 0