የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ አህመድ ሽዴ

    የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለት ግብ እንዲሳካ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የልዑካን ቡድን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎብኝቷል፡፡ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለትን ግብ ለማሳካት መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አህመድ ሽዴ አረጋግጠዋል። ነፃ የንግድ…

    Read More

      እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

      አስቸጋሪው የክረምት ወቅት ወጥቶ፣ የጠራውና አስደሳቹ የመጸው ወቅት በሚጀምርበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የሞላው ወንዝ ይጎድላል፤ ፈታኙ ጭቃ ይደርቃል፤ ጥሻው ይገለጣል፤ ጨለማውም ይበራል፤ ብርዱ ይቀልላል፤ ሜዳና ተራራው በአበባ ያጌጣል። በዚህ ወቅት ነው ተሠውሮ የኖረው መስቀል የተገኘበትን በዓል የምናከብረው። ኢትዮጵያውያን የሚያስተሣሥረን ገመድ ሊበጠስ የማይችል ጠንካራ መሆኑን ከሚያሳዩን ወቅቶች አንዱ ወርሃ መስከረም ነው። አብዛኞቹ የሀገራችን ብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ…

      Read More

        Dhaabbanni “SOS CHILDREN’S VILLAGES” barattoota 360 oliif deeggarsa meeshaalee barnootaa tasise.

        Fulbaana 16,2015 Dhaabbanni tola-ooltummaa Gandoota Daa’immani SOS Damee Harar Biiroo Misooma maallaqaafi Diinagdee Bulchinsa Dirree dhawaa , Biiroo Barnoota Bulchinsa Dirree Dhawaaf Biiroo Dhimmoota Daa’immanifi Hawaasummaa Bulchinsa Dirree Dhawaa waliin ta’uun baasii birrii kuma 500 oliin meeshaalee barnootaa bituun daa’imman daandiirraa 210fi daa’imman qaama miidhaamoo ta’an 150f deeggarsa taasise. Mata-duree “Daa’imni Tokkoleen Kophaa Guddachuu Hinqabu”fi…

        Read More

          በቢዮ አዋሌ ክላስተር በ68 ሄክታር መሬት ላይ 160 አባወራዎች በኩታ ገጠም የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ዉጤታማ መሆኑ ተገለጸ ።

          በአሰተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራ ከፍተኛ አመራር ቡድን በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ ገንደ በልአ መንደር በ68 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ያለበት ደረጃ ለማየት በመንደሯ ተገኝተዉ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ።

          Read More

            ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች ናቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

            ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የመስቀል በዓል በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በደማቅ ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ነዉ፡፡ በዓሉ ከባህላዊና ኃይማኖታዊ ክንዋኔነቱ አልፎም ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከምትታወቅባቸዉ የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከልም አንዱ ነዉ፡፡ የመስቀል በዓል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም…

            Read More