የድሬዳዋ አሰተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

በመጀመሪያ ለመላዉ የአሰተዳደራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሠላም የጤና እና የፍቅር እንድሆንልን እመኛለሁ በአሰተዳደራችን ህዝበ ክርስትያኑ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማብላትና በማጠጣት እንዲሁም የተለመደ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን በመተግበር እንዲያከብር በዚህ አጋጣሚ ለመላዉ የእምነቱ ተከታዮች መልዕክቴን ለማሰተላለፍ እወዳለሁ። በዓሉን የሚያከብረዉ ህዝበ ክርስትያኑን ጨምሮ መላው የአሰተዳደራችን ነዋሪ ሰላምን፣ አብሮነትን፣…

Read More

    የድሬዳዋ አሰተዳደር ክቡር ከንቲባ ያስተላለፉት መልዕክት

    መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ፤ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እላለሁ። የክርስትና እምነት ተከታዮች፤ የፍጥረታት የበላይ ሆኖ የተፈጠረውና፤ በጥፋቱ ሞት የተፈረደበት አዳም “ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው” የሚል ቃል እንደተገባለትና፤ ጊዜው ሲደርስ ቃሉን ለመፈፀም፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሄም መወለዱን በደስታ እያሰቡ፤ የሚያከብሩት በዓል መሆኑን የእምነቱ አስተምህሮ ያስረዳል። እኛም አሁን ባለንበት ዘመን፤ መስራት…

    Read More