የሰላም ሚኒስቴር ከምስራቅ አጎራባች ክልሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በመተባበር “ሰላም ግንባታ፣ቀጠናዊ ትስስር ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በውይይት መድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ክቡር ኢብራሂም ይሱፍ፣የሰላም ሚንስቴር ሚንስትር ክቡር አቶ ብናልፍ አንዷለም ፣የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም፣የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎችእን የአስተዳደሩ እና የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *