ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት እንደ መሆኑ የሰላም አደረጃጀቶችን ይበልጥ እያጠናከሩ መሄድ እንደሚገባ ተገለፀ::

በድሬዳዋ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ለማቋቋም የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የቅደመ ዉይይት የጋራ መድረክ ተካሂዷል። እንደ ሀገር በሰላም ሚንስትር ተዘጋጅቶ በሁሉም ክልልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ሁሉንም ባለ ድርሻ አካላት ባሳተፈ መልኩ እየተቋቋመ ያለዉ የሰላም ም/ቤት በድሬዳዋ በይፋ ለማቋቋም ቅደመ ዝግጅቶች ሲደረጉ የቆዩ ሲሆን ከእዚህም ዉስጥ የጋራ የቅደመ ዉይይት መድረክ ዋንኛዉ ነዉ። ይህንንም ተከትሎ በሰላም ም/ቤት ማቋቋሚያ…

Read More