የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ስራ ፕሮጀክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ ዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተገለፀ
#DGC ታህሳስ 1/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከተማ ምግብ ዋስትና ዳይሬክቶሬት በዛሬው እለት የ2017 ዓ.ም በአዲስ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ስራ ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሚሆኑ ዜጎችን አጠቃላይ ተግባራቶች ለስትሪንግ ኮሚቴው ያቀረበ ሲሆን ስትሪንግ ኮሚቴውም በቀረበው ሰነድ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በድሬዳዋ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ስራ ፕሮጀክት…


