የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳዳር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት በአሁን ሰአት የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በዚሁ የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ።


