የድሬደዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት በኋላ ባካሄደው ስብሰባ ውሳኔ አስተላልፏል
የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ12 ክፍል ፈተና እና በአሸዋ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተመልክቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል፦ 1ኛ :- የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦን ላየንና በወረቀት ለማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 3 እስከ 5፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለሚሰጠው…


