ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎቻችን “ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና” በሚል የጀመርነውን ራዕያችንን በሚያሳካ መንገድ እየተተገበሩ ነው፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ.
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ የተመለከቷቸው የሥርዓተ ምግብ፣ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን፣ የልማት ትሩፋት እና የነፃ የንግድ ቀጣና ሥራዎች የተሳሰረ የልማት ፓኬጅ ማሳያ መሆናቸውን ገልጸዋል። በጉብኝታቸው በሥርዓተ ምግብ መርሐ ግብር ተጠቃሚ የሆኑ ነዋሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በምግብ ራሳቸውን መቻላቸውን እንዲሁም ልጆቻቸውም የተመጣጠነ ምግብ እያገኙ እንደሆነ ማየታቸውንም አመልክተዋል። በማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ሥርዓት የተጀመሩ ሥራዎችም…


