የናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ አስራ አንድ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ አደረገ

#DGC መስከረም 9 /2016 የድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን በዛሬው እለት በገጠር እና በከተማ ለሚገኙ አስራ አንድ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ሊኡ ጄሽንግ በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ፋብሪካው አገር ከመገንባት ባሻገር የትምህርቱን ዘርፍ…

Read More

#ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር በመስኖ ልማት የተሰሩ ስራዎች አበረታችና የአርሶ አደሩን ህይወት የቀየሩ መሆናቸው ተገለጸ

#DGC መስከረም 8/2016 በዛሬው ዕለት ከኢጋድ፣ ከወርልድ ባንክና ከኢ.ፌ.ድ.ሪ ግብርና ሚኒስተር የተውጣጣው ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ገጠር ቀበሌዎች በምግብ ስርአት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /በኤፍ ኤስ አር ፒ / የተሰሩ ስራዎችን ከአስተዳደሩ አመራሮችንና ከሚመለታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱም በሁሉ ሞጆ፣ በዱጁማ በኢጃናኒና በገንደ ሬጌ ገጠር ቀበሌዎች በመስኖ ልማትና በወንዝ ጠለፋ፣ በመስኖ ካናል ፕሮጀክት…

Read More

የኢጋድ ልኡካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ከተማ ገባ

የኢጋድ ልኡካን ቡድን ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ የገባ ሲሆን ልኡክ ቡድኑ በፉድ ሲስተም ሪዚሊያንስ ፕሮጀክት የተሰሩ ስራዎች እንደሚጎበኝ ከወዲሁ ታውቋል::ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: በኤደን ሳሙኤል ፎቶ፦ ቴድሮሰ ልዑልሰገድ

Read More

#ዜና | በድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ በዛሬው ዕለት የ201 7 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች ቅኝት በማድረግ ጭምር በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በቢሯቸውም መግለጫ ሠጥተዋል። አቶ አቡበከር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መከፈት አስመልክቶ በሠጡት መግለጫ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት ምዝገባዎች በአብዛኛው በመጠናቀቃቸው የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዛሬ መስከረም 7 በይፋ መጀመሩን ገልጸዉ በትምህርት ሴክተር የተሰማሩ…

Read More

#ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል

አንድም ሕፃን በመማሪያ ቁሳቁስ አጥረት ምክንያት ከትምህርት መቅረት የለበትም በሚል መርህ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ያበረከተ ሲሆን፤ ድጋፉንም ለድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስረክቧል፡፡

Read More

Dargaggoonni Abdii biyyaafi Humna Jijjiiramaa Ta’uusaanii Mirkaneeffachuuf Har’a Ciminaan Hojjechuu Akka Qaban Ibsame.

Bulchinsa Aanaa Asallisoo Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa waliin ta’uun dargaggoota aanichaa 500 ta’aniif leenjii dadammaqinaafi muuxannoo jireenyaa kenne. Aanaa Asallisootti carraaleen hedduun dargaggoota naannichaa fayyadamoo taasisan hedduun uumamee jiraachuu kan eeran Bulchaan Aanaa Hasalisoo Obbo Abdii Abdallaa kaayyoo leenjichaa yommuu himanitti leenjichi dargaggoonni haalotaafi gochaalee isaan duubatti harkisan injifatanii haalaa jijjiiramaa yeroo waliin…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ሀገራዊ የምክክር መድረክ በዛሬው ውሎ ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጁትን የተጠቃለለ አጃንዳቸውን አቅርበዋል ።

በድሬዳዋ አስተዳደር በሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት በዛሬው የአምስተኛ ቀን ውሎ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የማህበራትና ተቋማት፣ የመንግስት አስፈጻሚ አካላትና የታዋቂ ግለሰቦች ወኪሎች ተወያይተው የተስማሙባቸውን አጀንዳዎች በመረጧቸው የቡድን መሪዎች አማካኝነት ለጋራ መድረኩ አቅርበዋል:: ከባለድርሻ አካላት የተመረጡ ወኪሎች ከአምስቱ ባለድርሻ አካላት የተሰበሰቡ የድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳዎችን አደራጅተውና አጠናቅረው በጋራ መድረኩ ካቀረቡ በኋላ በቀጣይ ጊዜያት…

Read More

“የክልሉ የጸጥታ ኃይል ከፌዴራል የጸጥታ ኃይል ጋር በመኾን አካባቢውን ለመጠበቅ እና ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ በቂ ዝግጅት አለው” የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

በመግለጫቸውም ክልሉ አንድ ዓመት በሞላው የሰላም እጦት ውስጥ መቆየቱን አንስተዋል፡፡ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክልሉ እስካሁን ድረስ የሰላም መደፍረስ ችግር አጋጥሞት መቆየቱን ነው የተናገሩት፡፡ የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ ለመቀየር መንግሥት በርካታ የሰላም አማራጮችን ማቅረቡን የተናገሩት ምክትል ኀላፊው ሰላማዊ ውይይቶች ሲተገብር መቆየቱን ነው የተናገሩት፡፡ ጥያቄ እና ሃሳብ አለኝ የሚል እንዲቀርብ እና ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ጥረት መደረጉንም አስታውሰዋል፡፡…

Read More