Amharicየኢጋድ ልኡካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ከተማ ገባ direcom2 years ago2 years ago01 min የኢጋድ ልኡካን ቡድን ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ የገባ ሲሆን ልኡክ ቡድኑ በፉድ ሲስተም ሪዚሊያንስ ፕሮጀክት የተሰሩ ስራዎች እንደሚጎበኝ ከወዲሁ ታውቋል::ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: በኤደን ሳሙኤል ፎቶ፦ ቴድሮሰ ልዑልሰገድ Post Views: 3 Post navigation Previous: #ዜና | በድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።Next: #ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር በመስኖ ልማት የተሰሩ ስራዎች አበረታችና የአርሶ አደሩን ህይወት የቀየሩ መሆናቸው ተገለጸ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom2 months ago2 months ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom2 months ago2 months ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom2 months ago2 months ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom2 months ago2 months ago 0